ጃፓናዊያን ሊቀመስ የሚችል ቴሌቪዥን ሰርተናል ቅመሱልን እያሉ ነው፡፡ በርግጥ ነገሩ ግር የሚል ስሜት ቢፈጥርም ፕሮቶታይፑን በቅድሚያ የሰራው የሜጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሆሚ ሚያሺታ ቴሌቪዥኑ የተለበጠበት ቁስ አስር የተለያዩ ጣፋጭ ጣዕሞችን የሚረጩ ጣሳዎችን ያካተተ ነው። የጣዕም ናሙናው ተመልካቹ እንዲሞክር በንጽህና ፊልም ላይ በጠፍጣፋ የቲቪ ስክሪን ላይ ይንከባለል።
ይሄ፡ ሳምንት የክሪስማስ ሳምንት በመሆኑ፣የክሪስማስ በዓል ደግሞ ከሌሎቹ በዓሎች ለየት የሚያረገው የስጦታ በዓል መሆኑ ነው።ታዲያ ይሄ ክፍተትም ለአጭበርባሪዎች ጥሩ አጋጣሚ...
it was then published on November 16th by the United States Patent and Trademark Office. It's fueling rumors that Sony will make its own PS5 faceplates or skins
he new record is 319 terabits per second (Tb/s). That’s double the previous world record for the fastest internet speed and about 7.6 million times faster than the average home internet speed in the U.S. (42 megabits per second).
it may not be on the radars of our American readers, I decided to review Huawei's latest flagship notebook, the MateBook 16.
ብዙዎች “የ ኮምፕዩተር አብዮት አባት” በማለት የሚጠሩት አሜሪካዊው ኤሌክትሮኒክስ ኢንጅነር ስቲቭ ዎዝኒያክ የመጀመርያዎቹን አፕል ኮምፕዩተሮች ዲዛይን ማድረግና ማምረት የእርሱ ሃላፊነት ነበር።
Chromebook are no longer merely notebooks that run a few Google apps. Chromebooks can now handle a wide range of computing tasks.
Li-Fi or Light Fidelity is another and new emerging network protocol that can replace standard Wi-Fi systems.