Samsung has done it again. At the recent Galaxy Unpacked 2023 event, the company unveiled its latest and greatest creation,...
Just a few short years ago, Apple’s AirPods may have started the wire-free trend, but now days it’s difficult to...
ዶልፊ የእጅ መጠን ያለው መሳሪያ ሲሆን ልብስዎን በአልትራሳውንድ ቴክኖሎጂ ኃይል ያጸዳል። የዚህ መሳሪያ ሃሳብ የመጣው ጀርመናዊቷ ስራ ፈጣሪ የሆነችው ሊና ሶሊስ በጉዞ ላይ እያለች የቆሸሹ ልብሶቿን ለማጠብ ስትሞክር ችግር ያጋጥማታል። እና እሷም ይህንን ችግር የሚቀርፍ መሳርያ ሰራች። አልትራሳውንድ በሕክምና እና በትላልቅ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ለብዙ ዓመታት በተሳካ ሁኔታ ጥቅም ላይ ውሏል፤ ነገር ግን አልትራሳውንድ ለጽዳት ስራ ላይ ሲውል ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። በቅርብ ጊዜ ውስጥ የሞባይል መጠን ያለው ተንቀሳቃሽ የልብስ ማጠቢያ ማሽን እንደሚኖረኝ ሰው ቢነገረኝ ላምነው አልችልም ነበር!
Ever wondered if you could be able to get books written by Ethiopian authors as audiobooks, but couldn’t figure out where you could get them? This article reviews an app that allows you to do just that: Semu Audiobooks & Podcasts.
40 ሺህ ዛፎችን የሚተክለው ድሮን ኤር ሲድ የተሰኘው የአውስትራሊያ የባዮቴክ ኩባንያ እነዚህ ራሳቸውን ችለው የሚበሩ ድሮኖች ከአየር ላይ በቀን ከ40,000 በላይ የዘር ፍሬዎችን በመትከል የደን ጭፍጨፋን መቋቋም እንደሚችሉ ተናግሯል።
ጃፓናዊያን ሊቀመስ የሚችል ቴሌቪዥን ሰርተናል ቅመሱልን እያሉ ነው፡፡ በርግጥ ነገሩ ግር የሚል ስሜት ቢፈጥርም ፕሮቶታይፑን በቅድሚያ የሰራው የሜጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሆሚ ሚያሺታ ቴሌቪዥኑ የተለበጠበት ቁስ አስር የተለያዩ ጣፋጭ ጣዕሞችን የሚረጩ ጣሳዎችን ያካተተ ነው። የጣዕም ናሙናው ተመልካቹ እንዲሞክር በንጽህና ፊልም ላይ በጠፍጣፋ የቲቪ ስክሪን ላይ ይንከባለል።