AmharicTech News·November 15, 2021ሜታ: ከአዲሱ የ ፌስቡክ ገጽታ ምን እንጠብቅ?የፌስቡክ አዲሱ ትኩረት:- አዲሱ ሜታ በ ሜታቨርስ ሃሳብ ላይ አተኩሮ የሰራል ።ሜታቨርስ የጋራ የሆነ ዲጂታል ምናባዊ አለም ወስጥ በመግባት ሰዎች ሶሻል ሚድያ እንዲጠቀሙ የሚያስችል ፕላትፎርም ነው።