AmharicTech News·December 26, 2021የ ህዋ ላይ ፋብሪካ የሚሆኑት ሳተላይቶችእነዚህ ፋብሪካ የሆኑ ሳተላይቶች ምድር ላይ ለማምረት አስችጋሪ የሆኑ ማቴሪያሎችን በህዋ ላይ ለማምረትና ምርቱ ተመርቶ ሲያልቅም ወደምድር ለማምጣት ታስበው ይሰራሉ