AmharicTech News·November 25, 2021አዲሱ ጄምስ ዌብ የህዋ ላይ ቴሌስኮፕበፈረንጆቹ ዲሴምበር 22 2021 ላይ ወደ ህዋ እንደሚላክ የሚጠበቀው የ21ኛው ክ/ዘመን ትልቁ ሳይንሳዊ ገፀበረከት የሆነውን ይህን ቴሌስኮፕ ለመስራት 10 ቢልዮን ዶላር ፈጅቷል።