ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም። ዘመን አፈራሽ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሞባይል ስልኮን ክኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮን ኤዲት አንዲያደርጉ ያስችሎታል።...
የ6 ዓመቱ ህጻን ካታሪያ ለትምህርቱ በነበረው ፈጣን አቀባበል እና በቤተሰቦቹ እገዛ በእድሜ ትንሹ ፕሮግራመር በመሆን አዲስ ሪከርድ አስመዝግቧል
40 ሺህ ዛፎችን የሚተክለው ድሮን ኤር ሲድ የተሰኘው የአውስትራሊያ የባዮቴክ ኩባንያ እነዚህ ራሳቸውን ችለው የሚበሩ ድሮኖች ከአየር ላይ በቀን ከ40,000 በላይ የዘር ፍሬዎችን በመትከል የደን ጭፍጨፋን መቋቋም እንደሚችሉ ተናግሯል።
Year after year, smartphone companies keep coming up with exciting models to keep the momentum going. While 2020 was a...
Artificial Intelligence AI _ In Decision Making
Twitter is cashing out $1.05Billion, the platform that censorship activities of Ethiopias #noMore has now bagged $1.05Billion for MoPub
ጃፓናዊያን ሊቀመስ የሚችል ቴሌቪዥን ሰርተናል ቅመሱልን እያሉ ነው፡፡ በርግጥ ነገሩ ግር የሚል ስሜት ቢፈጥርም ፕሮቶታይፑን በቅድሚያ የሰራው የሜጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሆሚ ሚያሺታ ቴሌቪዥኑ የተለበጠበት ቁስ አስር የተለያዩ ጣፋጭ ጣዕሞችን የሚረጩ ጣሳዎችን ያካተተ ነው። የጣዕም ናሙናው ተመልካቹ እንዲሞክር በንጽህና ፊልም ላይ በጠፍጣፋ የቲቪ ስክሪን ላይ ይንከባለል።