አርቴፊሻል ጸሃይ ያስባለው እውነተኛዋ ጸሃያችን ላይ የሚካሄደውን nuclear fusion (ኒኩለሶችን በሃይል ማጣመር) በመኮረጅ ምድር ላይ ይህንን ሂደት በሳይንስ ላብራቶሪ ውስጥ በመስራት ከፍተኛ ሙቀት መፍጠር በመቻሉ ነው።
Artificial Intelligence AI _ In Decision Making
ኩባንያው በአውሮፓውያኑ 2023 ወደ ስራ ለሚገቡ ሮቦቶች ምርት ግብዓት እንዲሆነኝ ፊትዎን እና ድምፅዎን ሁለት መቶ ሺ ዶላር ከፍዬ ለዘላለም ልጠቀምበት ማለቱን ኒውስዊክ ዘግቧል፡፡
he new record is 319 terabits per second (Tb/s). That’s double the previous world record for the fastest internet speed and about 7.6 million times faster than the average home internet speed in the U.S. (42 megabits per second).