AmharicTech News·December 2, 2021የፊት ገፅዎን እና ድምፅዎን በ 200 ሺ ዶላር ለሮቦት ያውሳሉ?ኩባንያው በአውሮፓውያኑ 2023 ወደ ስራ ለሚገቡ ሮቦቶች ምርት ግብዓት እንዲሆነኝ ፊትዎን እና ድምፅዎን ሁለት መቶ ሺ ዶላር ከፍዬ ለዘላለም ልጠቀምበት ማለቱን ኒውስዊክ ዘግቧል፡፡