AmharicTech News·November 18, 2021የዓለማችን የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻበ2021 የአገልግሎት ዘመናቸውን ጨርሰው እንደ ቆሻሻ የሚጣሉ የኤሌክትሮኒክስ መሳርያዎች 57 ሚሊዮን ቶን በመመዘን ከግዙፉ የቻይና ግንብ የሚበልጥ ክብደት እንደሚኖራቸው WEEE የተባለው አለም አቀፍ ተቋም አስታውቀዋል