AmharicComputersLaptopsTech News·November 15, 2021(AI)Artificial Intelligence እና (ML)Machine Learning በሰዉ ልጅ ህይወት ዉስጥከቴክኖሎጂው አበርክቶዎች መካከል፡- • ለተማሪው እንዳቅሙ የተመጠነ የትምህርት አሰጣጥ ለመቅረጽ፣ • አጋዥ ትምህርቶችን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቻትቦቶች አማካኝነት ለማቅረብ፣ • ምናባዊ የትምህርት ከባቢን ለመፍጠር፣