AmharicComputersOpen SourceTech NewsUncategorized·November 19, 2021ስቲቭ ዎዝኒያክ:- ያልተዘመረለት የአፕል ኮምፕዩተር ፈጣሪብዙዎች “የ ኮምፕዩተር አብዮት አባት” በማለት የሚጠሩት አሜሪካዊው ኤሌክትሮኒክስ ኢንጅነር ስቲቭ ዎዝኒያክ የመጀመርያዎቹን አፕል ኮምፕዩተሮች ዲዛይን ማድረግና ማምረት የእርሱ ሃላፊነት ነበር።