ክፍል አንድ ለመሆኑ ቢትኮይን ምንድነው? በዚህ ልክ በዓለም ዙሪያስ እንዴት መነጋገሪያ ሊሆን ቻለ? በዚህ አምድ በተከታታይ ክፍሎች ይህንን አዲስ የፋይናንሳዊ...
ኢትዮ ቴሌኮም ገንዘብን በቀላል ፣ፈጣን ፣ ምቹ እና አስተማማኝ በሆነ መልኩ ግብርን በቴሌ ብር ለመክፈል የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን...
አሜሪካ 500 ሺህ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያዎችን እየገነባች እንደሆነ ፕሬዜዳንቷ ገልፀዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደራቸው በመላ አገሪቱ 500,000...
DoNotPay በተባለ የአሜሪካ ኩባንያ የበለፀገው የዓለማችን የመጀመሪያው ሮቦት ጠበቃ ከደንበኛው ጋር ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው፡፡ ይህ የሮቦት ሥርዓት ከፍጥነት ገደብ...
ኢትዮ ቴሌኮም የሦስት ዓመት አዲስ የእድገት ስትራቴጂውን በ2015 በጀት ዓመት መጀመሪያ ካስተዋወቀ በኋላ የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ሪፖርቱን በዛሬው እለት አቅርቧል።የኢትዮ...
የፌስቡክ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ የ414 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተላለፈበት። ቅጣቱ ሜታ ላይ የተጣለው ኩባንያው ፌስቡክና ኢንስታግራም ተጠቃሚ...
ዶልፊ የእጅ መጠን ያለው መሳሪያ ሲሆን ልብስዎን በአልትራሳውንድ ቴክኖሎጂ ኃይል ያጸዳል። የዚህ መሳሪያ ሃሳብ የመጣው ጀርመናዊቷ ስራ ፈጣሪ የሆነችው ሊና ሶሊስ በጉዞ ላይ እያለች የቆሸሹ ልብሶቿን ለማጠብ ስትሞክር ችግር ያጋጥማታል። እና እሷም ይህንን ችግር የሚቀርፍ መሳርያ ሰራች። አልትራሳውንድ በሕክምና እና በትላልቅ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ለብዙ ዓመታት በተሳካ ሁኔታ ጥቅም ላይ ውሏል፤ ነገር ግን አልትራሳውንድ ለጽዳት ስራ ላይ ሲውል ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። በቅርብ ጊዜ ውስጥ የሞባይል መጠን ያለው ተንቀሳቃሽ የልብስ ማጠቢያ ማሽን እንደሚኖረኝ ሰው ቢነገረኝ ላምነው አልችልም ነበር!