የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል? ካላወቃችሁ አትጨነቁ፡፡ ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ...
በያዝነው ሳምንት ለእይታ የቀረበውና ጀርባው ላይ አልሞ ተኳሽ መሳርያ የተገጠመለት ባለ አራት እግር ሮቦት አነጋጋሪ ሆኗል፡፡
ኮምፒውተርም እንደ ሰው ይደክማል፤ ጫና ሲበዛበትም ከተለመደው ፍጥነቱ ዘግይቶ መንቀራፈፍ ይጀምራል። በመሆኑም ስራችንን ከጨረስን በኋላ በተለያዩ መንገዶች ኮምፒውተራችን ማጥፋት ወይም ማሳረፍ ያስፈልጋል።
ከቴክኖሎጂው አበርክቶዎች መካከል፡-
• ለተማሪው እንዳቅሙ የተመጠነ የትምህርት አሰጣጥ ለመቅረጽ፣
• አጋዥ ትምህርቶችን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቻትቦቶች አማካኝነት ለማቅረብ፣
• ምናባዊ የትምህርት ከባቢን ለመፍጠር፣
በ2021 የአገልግሎት ዘመናቸውን ጨርሰው እንደ ቆሻሻ የሚጣሉ የኤሌክትሮኒክስ መሳርያዎች 57 ሚሊዮን ቶን በመመዘን ከግዙፉ የቻይና ግንብ የሚበልጥ ክብደት እንደሚኖራቸው WEEE የተባለው አለም አቀፍ ተቋም አስታውቀዋል
ላይ ፋይ ወይም ላይት ፊደሊቲ መደበኛ የዋይ ፋይ ስርዓቶችን ሊተካ የሚችል እና አዲስ ብቅ ያለው አውታረ መረብ ፕሮቶኮል ነው።
በፈረንጆቹ ዲሴምበር 22 2021 ላይ ወደ ህዋ እንደሚላክ የሚጠበቀው የ21ኛው ክ/ዘመን ትልቁ ሳይንሳዊ ገፀበረከት የሆነውን ይህን ቴሌስኮፕ ለመስራት 10 ቢልዮን ዶላር ፈጅቷል።