የናሳ ሪፖርት እንዳለው በቀጣይ የግል የህዋ ምርምር ኩባንያዎች የሚልኳቸው መንኩራኩሮች ይህን የአለም አቀፍ የህዋ ምርምር ማዕከል የሆነውን መንኩራኩር ይተኩታል ይላል።
አይፎን ለደንበኞቹ ያበሰረው መልካም ዜና ለስልክዎ መክፈቻ የፊት ገፅታዎን እንደመክፈቻ (Face ID) የሚጠቀሙ ከሆነ ከዚህ በኋላ የኮቪድ መከላከያ የፊት ጭንብልዎን...
ለዉጤቱ መሻሻል ዘርፉን በጥናት እና ምርምር እንዲመራ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በመንግሥት መቋቋሙ ኢትዮጵያ የተሻለ ደረጃ እንድታስመዘግብ ካስቻሏት ጉዳዮች መካከል ተብሎ...
ዶልፊ የእጅ መጠን ያለው መሳሪያ ሲሆን ልብስዎን በአልትራሳውንድ ቴክኖሎጂ ኃይል ያጸዳል። የዚህ መሳሪያ ሃሳብ የመጣው ጀርመናዊቷ ስራ ፈጣሪ የሆነችው ሊና ሶሊስ በጉዞ ላይ እያለች የቆሸሹ ልብሶቿን ለማጠብ ስትሞክር ችግር ያጋጥማታል። እና እሷም ይህንን ችግር የሚቀርፍ መሳርያ ሰራች። አልትራሳውንድ በሕክምና እና በትላልቅ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ለብዙ ዓመታት በተሳካ ሁኔታ ጥቅም ላይ ውሏል፤ ነገር ግን አልትራሳውንድ ለጽዳት ስራ ላይ ሲውል ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። በቅርብ ጊዜ ውስጥ የሞባይል መጠን ያለው ተንቀሳቃሽ የልብስ ማጠቢያ ማሽን እንደሚኖረኝ ሰው ቢነገረኝ ላምነው አልችልም ነበር!
ኢትዮ ቴሌኮም የሦስት ዓመት አዲስ የእድገት ስትራቴጂውን በ2015 በጀት ዓመት መጀመሪያ ካስተዋወቀ በኋላ የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ሪፖርቱን በዛሬው እለት አቅርቧል።የኢትዮ...