የፌስቡክ አዲሱ ትኩረት:- አዲሱ ሜታ በ ሜታቨርስ ሃሳብ ላይ አተኩሮ የሰራል ።ሜታቨርስ የጋራ የሆነ ዲጂታል ምናባዊ አለም ወስጥ በመግባት ሰዎች ሶሻል ሚድያ እንዲጠቀሙ የሚያስችል ፕላትፎርም ነው።
ተመራማሪዎች የእይታ ችግር ያለባቸውን ሰዎች በእንቅስቃሴ የሚያግዝ ዘመናዊ ዘንግ ወይም ኬን ሰርተው አቀረቡ፡፡
በያዝነው ሳምንት ለእይታ የቀረበውና ጀርባው ላይ አልሞ ተኳሽ መሳርያ የተገጠመለት ባለ አራት እግር ሮቦት አነጋጋሪ ሆኗል፡፡
No More Content